መሥራች አባሎች
ከዙህ ቀጥሎ ያለው ዝርዝር የሚያሳየው መሥራች አባሎችና ማኅበሩ ከተመሠረተ በኃላ ባሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የተመዘገቡ አባሎችን ነው። መረጃው ወሳኝ ኩነት (ሞት) በተመለከተ ከተጠቀሰው ተጨማሩ መረጃ በስተቀር ከማኅበሩ የአባልነት ምዝገባ መዝገብ የተወሰደ ነው።
በመጀመሪያው ሁለት ዓመታት የተመዘገቡ የአባሎች ዝርዝር
የምዝገባ ቁጥር | ስም | ዕድሜ | ሥራ |
---|---|---|---|
1 | አፈወርቅ መንገሻ ደለሉ | 26 | የሥነ-ጥበብ ባለሙያ |
2 | ብዙአየሁ ታደሰ | 26 | የሥነ-ጥበብ ባለሙያ |
3 | ሠሎሞን ታደሰ | 20 | የሥነ-ጥበብ ባለሙያ |
4 | ዮሐንስ ፀጋዬ | 24 | የሥነ-ጥበብ ባለሙያ |
5 | ተስፋዬ አስናቀ | 24 | ቴክኒሺያን |
6 | ተስፋዬ ባንቲዋሉ (ነብስ ይማር) | 33 | የወርቅ ሥራ ባለሙያ |
7 | ኃይሉ የሱነህ | 22 | መምህር |
8 | ሰዒድ አጣ | 26 | ልብስ ሰፊ |
9 | ጥላሁን ፈረደ (ነብስ ይማር) | 33 | ኑባር ዶኒክያን ድርጅት ውስጥ ልብስ ሰፊ |
10 | ጌታሁን ከበደ ነገሪ | 28 | የእንጨት ሥራ ባለሙያ |
11 | በየነ ከበደ (ነብስ ይማር) | 35 | የጫማ ሥራ ባለሙያና የጃማይካ ጫማ ፋብሪካ ባለቤት |
12 | ጌታቸው ንጉሤ | 20 | ተማሪ |
13 | ተክሉ ሠሎሞን (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) | 20 | ቴክኒሺያን፣ ኤ ቤሴ ኢትዮጵያ |
14 | ስመኝ ወልደብርሃን (ነብስ ይማር) | 19 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
15 | ገነት ሙሉሸዋ | 21 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
16 | ማሚ ታፈሰ (ነብስ ይማር) | 18 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
17 | አበበ ዓለማየሁ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) | 21 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
18 | ሰጠኝ በላቸው | 25 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
19 | ዶኮ ካብትህይመር (ነብስ ይማር ነሐሴ 27/2010) | 20 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
20 | እናቴነሽ ዓለሙ | 20 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
21 | ዳንኤል (ሻፊ) አዳም (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) | 24 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
22 | ወልዴ ብርሃኑ | 20 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
23 | ጌታቸው አበበ (ነብስ ይማር) | 27 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
24 | አበበ ለማ | 25 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
25 | ፈቃዱ ኃይሌ (ነብስ ይማር) | 18 | አዲስ ማተሚያ ቤት |
26 | ጌታቸው ገብረሕይወት (ነብስ ይማር) | 23 | የሥነ-ጥበብ ባለሙያ |
27 | አሊማ መሐመድ | 23 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
28 | ተክለሃይማኖት ደርሶ | 21 | ተማሪ |
29 | አየለ ዘለቀ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) | 25 | ፒ. ቶማስ ቴሌፍሶን የእንጨት ሥራ ድርጅት |
30 | ይልማ ኃይሉ (ነብስ ይማር ታኅሣሥ 2013) | 23 | ልብስ ሰፊ፣ የራሱ ድርጅት ያለው |
31 | ሳባ ገረመው | ተማሪ | |
32 | ገነት ጌታቸው | ተማሪ | |
33 | ምናሴ አበራ | 22 | መምህር |
34 | ዓለምሰገድ አርአያ | 19 | ተማሪ |
35 | ዮሐንስ ገብረማርያም (ነብስ ይማር) | 30 | የሥነ-ጥበብ ባለሙያ፣ አጠቃላይ የማስታወቂያ ኤጀንሲ |
36 | አፈወርቅ ኃይለሥላሴ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) | 23 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
37 | ታዬ በቀለ (ነብስ ይማር) | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ | |
38 | አበበ ጥበበ በኛ (ነብስ ይማር) | 54 | ሲልቨርስትሪ ቪሰፍ ሐላፊነቱ የተወሰነ ማኅበር ኩባንያ |
39 | አያሌው ጓዱ (ያለበት ሁኔታ ያልታወቀ) | 35 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
40 | ወርቁ ዓለማየሁ | 33 | ልብስ ሰፊ፣ የግል ድርጅት ያለው |
41 | ሠሎሞን ባንቲዋሉ (የሚሰማ) (ያለበት ሁኔታ ያልታወቀ) | 22 | የወርቅ ሥራ ባለሙያ |
42 | ሕዝቅያስ ተሰማ (ነብስ ይማር) | 29 | የሥነ-ጥበብ ባለሙያ፣ የግል ሥራ |
43 | ማሞ ትኩ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) | 20 | ብርሃንና ሠላም ማተምያ ቤት |
44 | ላላ አብደላ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) | 27 | መነን የእጅ ሥራ ትምህር ቤት |
45 | ጣይቱ ሰይድ | 16 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
46 | በቀለ ኩማ | 16 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
47 | ሕይወት በየነ | 17 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
48 | ዓይናለም እንግዳ | 16 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
49 | ሠሎሞን ወልዴ | 21 | ኢንተርናሽናል ሆቴል |
50 | ተስፋዬ ገብረሥላሴ | ተማሪ | |
51 | ባፈና በየነ (ያለችበት ሁኔታ አልታወቀም) | 18 | ተማሪ |
52 | ማረፍያ መልካ (ነብስ ይማር) | 18 | ተማሪ |
53 | ጎሳዬ ባልቻ | 21 | ተማሪ |
54 | ወላንሳ ተስፋዬ | 16 | ተማሪ |
55 | መስታወት ታደሰ | 15 | ተማሪ |
56 | ዘውዱ ፀሐይ (ነብስ ይማር ሰኔ 30/2012) | 15 | ተማሪ |
57 | መብራት ታደሰ | 15 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
58 | ሉልሰገድ ካሣ | 15 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
59 | እልፍነሽ በቀለ (ነብስ ይማር) | 15 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
60 | ሰይፉ አበበ | 16 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
61 | መንገሻ ሥዩም | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
62 | ገዛኸን ኃይሉ | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
63 | የሺ ቆስጥር (ያለችበት ሁኔታ አልታወቀም) | 15 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
64 | ዉቢቱ ዘገየ | 14 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
65 | ማሙሸት አበበ (ነብስ ይማር በ1992 ዓ.ም.) | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
66 | ታምራት አበበ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) | 15 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
67 | ሸዋነሽ አረጋዊ | 13 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
68 | ዘገየች ወልደማርያም | 13 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
69 | ሐረገወይን ግዛው (ነብስ ይማር) | 13 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
70 | በለጠች ገብረመስቀላ (ያለችበት ሁኔታ አልታወቀም) | 14 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
71 | ተሾመ በቀለ | 13 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
72 | እሸቱ ወርቅነህ | 17 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
73 | መሠረት መኮንን | 13 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
74 | ሲራክ መኮንን | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
75 | መኮንን በላይ (ነብስ ይማር) | የሥነ-ጥበብነ፣ የቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት | |
76 | ጥላሁን ዓለሙ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) | 18 | |
77 | አበበ መንገሻ | 15 | ተማሪ |
78 | ኡመር ሱሌይማን (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) | 18 | ሱኩር የጫማ ፋብሪካ |
79 | ታደለች አረዳ | 16 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
80 | ፀጋዬ መስቀላ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) | 14 | |
81 | እናኔ በቀለ (ያለችበት ሁኔታ አልታወቀም) | 20 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
82 | ዋጋዬ ጌጤ (ነብስ ይማር) | 16 | |
83 | ዘኒቱ (የምትሰማ) ሰይድ | 14 | ካዛንቺስ |
84 | ኪዳነ ሃብቴ | 11 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
85 | ዘሪሁን መኮንን | 16 | ተማሪ፣ ቦሌ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
86 | ሠላማዊት መንግሥቱ | 20 | መምህርት |
87 | አብርሄት ሐጎስ | 15 | ተማሪ |
88 | ግርማ ድልነሳሁ | 17 | ተማሪ |
89 | እናኑ ማሞ | 15 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ፣ ጃንጥላ ፋብሪካ |
90 | አዘዘው መኮንን | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ፣ ጃንጥላ ፋብሪካ | |
91 | ወሰኔ በላቸው | 19 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ፣ ጃንጥላ ፋብሪካ |
92 | ዓለምነሽ ወንዳፍራሽ | 12 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
93 | እሸቱ ምትኩ | 26 | እቴጌ መነን የእጅ ሥራ |
94 | ኑሱር መሐመድ | 14 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
95 | ገመዳ ዎርዲፋ | 22 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ፣ ጃንጥላ ፋብሪካ |
96 | መስፍን ንጉሤ | 13 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
97 | ወለቱ ታደሰ | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
98 | ለጥይበሉ ለገሰ (ነብስ ይማር) | 14 | ሥራ ፈላጊ |
99 | ታደሰ ኪዳኔ (ነብስ ይማር) | ተማሪ፣ ቦሌ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
100 | ጥላሁን ባንጃው | 19 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ፣ ጃንጥላ ፋብሪካ |
101 | ማርታ ወንድምአገኘሁ (ነብስ ይማር) | 8 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
102 | ሳሙኤል አረጋ | ሥራ ፈላጊ | |
103 | አሰለፈች ትኩ | 6 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
104 | ጎመጁ ታፈሰ | መምህርትM ቦሌ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
105 | ተክሉ ደሳለኝ | ተማሪ፣ ቦሌ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
106 | ደምሴ አድማሱ | 22 | ተማሪ፣ ቦሌ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
107 | ይልፉሸዋ አውግቸው | 22 | |
108 | አብርሃም ወልደገብርኤል (ነብስ ይማር) | 15 | ተማሪ፣ ቦሌ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
109 | ዲባባ በዳዳ | 24 | የተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
110 | ማሞ ወርዉ | 36 | የተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
111 | አታለለች ፍቅሬ | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
112 | ኤቴነሽ ወንድይፍራው | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
113 | ተዳላ ወንድይፍራው | 10 | ተማሪ |
114 | ገብሬኤላ ፍትዊ (ነብስ ይማር ሐምሌ 14/2013) | 10 | ተማሪ |
115 | መኮንን መብራቱ | 18 | ተማሪ |
116 | ደምሴ እሸቱ | ተማሪ | |
117 | ቅድስት በላቸው | 22 | ተማሪ |
118 | አበሴሎም አስፋው | መጻሕፍት ጠራዥ፣ አሥራት የመኃሕፍት ጠረዛ ልዩ አዋቂ | |
119 | አበራ ካሣ | አናፂ | |
120 | ኃይለ በኩረ (የሚሰማ) | ተማሪ/ሂሣብ ሠራተኛ፣ ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ | |
121 | መሠረት መንግሥቴ ተሰማ | 12 | ተማሪ |
122 | ታደሰ ቢረጋ | 16 | ተማሪ |
123 | አገደ ሃዋዝ | 20 | የግል ሥራ |
124 | ቆንጂት ካሣዬ | 14 | ተማሪ |
125 | ገበየሁ በላቸው | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ | |
126 | ታደሰ መኮንን | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
127 | ጎሬ ክፍሌ | መካሊክ፣ ሸዋ ማተሚያ ቤት | |
128 | አበበ ገብሬ | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
129 | ሠሎሞን አካሉ (ነብስ ይማር) | 19 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
130 | ተስፋማርያም ደስታ (ነብስ ይማር) | 25 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
131 | አበበች ይመር (ነብስ ይማር) | 16 | ተዋህዶ ጥበብ ኩባንያ |
132 | ማሜ ተረፈ | 13 | |
133 | አልማዝ ጋሻው | 14 | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |
134 | መነን አበራ | 15 | |
135 | አስናቁ አበራ (ነብስ ይማር) | ||
136 | አካለ አመሃ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) | 21 | |
137 | ደበበ አያሌው | ||
138 | ሳሚያ ኡመር (ያለችበት ሁኔታ አልታወቀም) | ||
139 | ታምራት አመኑ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) | 16 | |
140 | ወርቅነህ ተክሉ | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
141 | ፀጉ ልሳነወርቅ (ያለበት ሁኔታ አልታወቀም) | ተማሪ፣ አመሃ ደስታ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
142 | ዝናሽ ካሣዬ | ተማሪ፣ ቦሌ መጥምቃውያን መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
143 | ሙሉ አበራ | ተማሪ፣ ቦሌ መጥምቃውያን መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት | |
144 | ቁምላቸው ወልደጊዮርጊስ | ||
145 | ምሥራቅፀሐይ ነብሮ | ተማሪ፣ ቦሌ መጥምቃውያን መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት |