በአማራ ክልል ውስት አምስት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ይገኛሉ። በባህር ዳር፣ ደብረብርሃን፣ ደሴ፣ በፍኖተ ሠላም እና በጎንደር ይገኛሉ። በፍኖተ ሠላም እና ጎንገር የሚገኙት ቅርንጫፎች በአንጻራዊነት አዲስ ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ ከተወሰኑ ዓመታት በፊት የተቋቋሙ እንደ መሆናቸው መጥን በደህና አቋም ላይ የሚገኙ ናቸው።