በአሁኑ ጊዜ ኦሮሚያ ውስጥ ሰባት የኢመየብማ ቅርንጫፎች አሉ። ከነሱ መካከል ቀደም ብለው የተቋቋሙት ቅርንጫፎች አዳማ፣ አምቦ እና ጂማ የሚገኙት ናቸው። ቀሪዎቹ አራት ቅርንጫፎች የተቋቋሙት በቅርብ ጊዜ ነው።