ድሬዳዋ ውስጥ ከሚገኙት መስማት የተሳናቸው ጥቂቶቹ ከየካቲት 3 ቀን እስከ 
			  መጋቢት 15 ቀን 1997 ዓ.ም ድረስ በተሰጠሥልጠና ወቅት

ድሬዳዋ ውስጥ ከሚገኙት መስማት የተሳናቸው ጥቂቶቹ
ከየካቲት 3 ቀን እስከ መጋቢት 15 ቀን 1997 ዓ.ም
ድረስ በተሰጠሥልጠና ወቅት
(ፎቶውን በትልቁ ለማየት ይጫኑት)
(ፎቶ: ከማኅበሩ ስብስብ)

ዝርዝር መረጃውን ማግኘት አለብን። ከየካቲት 3 እስከ መጋቢት 15 ቀን 1997 ዓ.ም. ከአንድ ወር ለበለጠ ጊዜ ምን ሲደረግ ነበር? ታሪኩን የሚያውቅ አለ ወይ?

የኢመየብማ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ኮሚቴ አባሎች

የኢመየብማ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ኮሚቴ አባሎች
(ፎቶ: ከማኅበሩ ስብስብ)

የድሬዳዋ ኮሚቴ ፎቶ ላይ የሚታዩት የቢሮ ዕቃዎች በማኅበራችን በኩል የተገኙ ናቸው ወይ? ካልሆነ ከዬት እንደተገኙ ቢታወቅ መልካም ይሆናል።

በሶስት ጎኖች በኩል የተዘጋ ቦታ

በሶስት ጎኖች በኩል የተዘጋ ቦታ
(ፎቶ: ከማኅበሩ ስብስብ)

ይህ ፎቶሳ የሚያሳየው ምንድን ነው? ቦታ ተሰጥቷቸዋል ወይ? ኮንቴይነሩሳ የማን ነው? ጠቃሚ መልዕክት ካለው ታሪኩ ቢገኝ መልካም ነው። ካልሆነ ግን ይወጣል።