
ድሬዳዋ ውስጥ ከሚገኙት መስማት የተሳናቸው ጥቂቶቹ
ከየካቲት 3 ቀን እስከ መጋቢት 15 ቀን 1997 ዓ.ም
ድረስ በተሰጠሥልጠና ወቅት
(ፎቶውን በትልቁ ለማየት ይጫኑት)
(ፎቶ: ከማኅበሩ ስብስብ)
ዝርዝር መረጃውን ማግኘት አለብን። ከየካቲት 3 እስከ መጋቢት 15 ቀን 1997 ዓ.ም. ከአንድ ወር ለበለጠ ጊዜ ምን ሲደረግ ነበር? ታሪኩን የሚያውቅ አለ ወይ?

የኢመየብማ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ኮሚቴ አባሎች
(ፎቶ: ከማኅበሩ ስብስብ)
የድሬዳዋ ኮሚቴ ፎቶ ላይ የሚታዩት የቢሮ ዕቃዎች በማኅበራችን በኩል የተገኙ ናቸው ወይ? ካልሆነ ከዬት እንደተገኙ ቢታወቅ መልካም ይሆናል።

በሶስት ጎኖች በኩል የተዘጋ ቦታ
(ፎቶ: ከማኅበሩ ስብስብ)
ይህ ፎቶሳ የሚያሳየው ምንድን ነው? ቦታ ተሰጥቷቸዋል ወይ? ኮንቴይነሩሳ የማን ነው? ጠቃሚ መልዕክት ካለው ታሪኩ ቢገኝ መልካም ነው። ካልሆነ ግን ይወጣል።