ከዚህ በታች ቀጥሎ የተዘረዘሩት ዕቅዶች ከአጋሮቻችን በተገኘ ዕርዳታ ተተግብረዋል። ይህ ዝርዝc በከፊል ነው። ሌላ ይጨመራል።

ኢትዮፕያን ሴንተር ፎር ዲስኤቢሊቲ ኤንድ ደቬሎፕመንት

የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የፊንላንድ መስማት የተሳናቸው ማኅበር

ዕቅድ ዓ.ም. ውጤት
የምልክት ቋንቋ አሰልጣኞች ሥልጠና 1992? 16 አሠልጣኞች
የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚዎች ሥልጠና ደረጃ አንድ በምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የምልክት ቋንቋ ዕቅድ 1992? 16 አስተርጓሚዎች
የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚዎች ሥልጠና ደረጃ ሁለት በምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ የምልክት ቋንቋ ዕቅድ 1992? 16 አስተርጓሚዎች
የሥራ አመራርና የዕቅድ ማውጣት ሥልጠና ጥቅምት 1997 ? ሠለጠኑ
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ መዝገበ ምልምት ዝግጅትና ሕትመት ዕቅድ 1975 - 2000 መዝገበ ምልክት ታትሟል
የመስማት የተሳናቸው ሴቶች የአቅም ግንባታና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከል ዕቅድ 2000 - 2003
የመስማት የተሳናቸው ሴቶች የአቅም ግንባታና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከል ዕቅድ 2005 - 2009
ድርጅታዊ የአቅም ግንባታና የመስማት የተሳናቸው ሴቶች የማጎልበት ዕቅድ 2010 -
የባህል ልውውት ጉብኝት ወደ ፊንላንድ ለተመረጡ አባሎች
የራፐር 'ሣይንማርክ' ትርኢት በአዲስ አበባ

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፈዴሬሽን

ፌደራል የኤች.አይ.ቪ. ኤድስ መከላከልና መቆጣጠርያ መሥሪያ ቤት

ፌደራል የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሜኔስቴር

የአዲስ አበባ አስተዳደር የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ኤጄንሲ

ፌደራል የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር

ፌደራል የባህል ሚኒስቴር

የአይ.ኤል.ኦ. እና የዩኔስኮ አካባቢያዊ ቢሮዎች

ዕቅድ ዓ.ም. ውጤት
የአቅም ግንባታ ዕቅድ፡ የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚዎች የስድስት ወር የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ማሻሻያ ሥልጠና 1994 16 አሠልጣኞች
አዲስ አበባ ውስጥ ለተመረጡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚዎች መቅጠር 1994