ደብረብርሃን ከአዲስ አበባ 132 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በአማራ ክልል ሰሜን ዞን በአዲስ አበባ ደሴ መንገድ ላይ ይገኛል። ከተማዋ ከቶቆረቆረች ከ500 ዓመት በላይ የሆናት ሲሆን፣ ባለፉት ጊዜያት ነገሥታት መቀመጫ ነበረች። ከተማዋ በባህላዊና ዘመናዊ የሱፍ ሥራ ውጤቶች ትታወቃለች።
ከደብረ ብርሃን መስማት የተሳናቸው ቅርንጫፍ አባሎች መካከል
ለጥቂቶቹ የሽመና ማሽን እንዴት እንደሚሰራ ሥልጠና ሲሰጣቸው
(ፎቶ: ከማኅበሩ ስብስብ)
በደብረ ብርሃንን የሚገኘው የኢመየብማ ቅርንጫፍ በጣም ታታሪ ነው። የቅርንጫፍ አባላቱ በሽመና ሥጋ እና የአትክልትን ምርቶች አምርቶ በመሸጥ እንቅስቃሴዎች ይካፈላሉ።
በኢመየብማ የደብረ ብርሃን ቅርንጫፍ የተዘጋጁ
የሽመና ምርቶች እና ክሮች
(ፎቶ: ከማኅበሩ ስብስብ)
የኢመየብማ የደብረብርሃን ቅርንጫፍ አባሎች
መስከረም 17 ቀን 2004 ዓ.ም. የካሮት ምርታቸውን ሲሰበስቡ
(ፎቶ: ከማኅበሩ ስብስብ)
(ፎቶውን በትልቁ ለማይት ይጫኑት)