ብርታት መጽሔት ወጥቷል።

ኅዳር 7 ቀን 2015 - የኢመየብማ ባልደረባ

የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማኅበር የተመሠረተበት 50ኛ ዓመቱን ከጥቅምት 22 - 27 ቀን 2015 ዓ.ም. ባከበረበት ጊዜ “ብርታት” ተብሎ የሚታወቀውን መጽሔቱን አሳትሞ አውጥቷል። እዚህ ደግሞ መጽሔቱን በ “ሶፍት ኮፒ” ማግኘት ይቻላል።

ENAD Magazine Birtat

የኢመየብማ መጽሔት ብርታት የ2015 ዓ.ም. እትም የመጀመሪያው ገፅ ሽፋን
መጽሔቱን ለማንበብ ሽፋኑ ምስል ላይ ጠቅ ያድርጉ
(ፎቶ፡ ከኢመየብማ)